ምን ይወራል ? News

እባካችሁ በጥሞና ተመልከቱት እና ሕይወታችሁን መርምሩ!

ይህን ቪዲዮ ያካፈልኝ ወዳጄ ካሌብ ነው፡፡ ዕድሜ ይስጥሃ! ቴክኖሎጂ ጠቃሚ መሆኑን የሚክድ ያለ አይመስለኝም፡፡ ቴክሎጂን ግን ከዛ በተለየ መልኩ ማየት ይጠቅማል፡፡ በዚህ ቪደዮ ውስጥ ቴክኖሎጂ ያለውን ሁለንተናዊ ተጽዕኖ ዝርጥጥ አድርጎ ይነግረናል፡፡ መስማማት አለመስማማት የእኛ መብት ነው፡፡ ልክ ልካችንን እንደሚነግረን ግን ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም! ፈርንጅ አፍ ተናጋሪ ወዳጆቼ ለዛሬ እናንተ እዩት! ለአማርኛ ተናጋሪ ወዳጆቼ በአማርኛ እንደምለጥፈው… Continue reading እባካችሁ በጥሞና ተመልከቱት እና ሕይወታችሁን መርምሩ!

ምን ይወራል ? News

Forgiving, Not My Pastor

When I heard about the resignation of Pastor Driscoll, I was not surprised. There were so many rumors before it happened. What took me by surprise was, what I read about Pastor PIPER. Read it and be amazed! “John Piper once also found himself stepping down from ministry to focus on similar character flaws of pride. He… Continue reading Forgiving, Not My Pastor

ምን ይወራል ? News

ስለ አዲሱ የኢየሱስ ፊልም ሰምተዋል? The Son Of God.

ባለፈው ታስታውሱ እንደነበር ዘ ፓሽን ኦፈ ዘ ክራይስት ሰርተውልን እምባ ሲያራጩን የከረሙት ፈረንጆች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጭብጥ ያለቸውን ፊልሞች መስራታቸውን ቀጥለዋል። እነሆ ዘ ፓሽን ኦፍ ዘ ክራይስት 10 ዓመቱን ከደፈነ በላ አዲስ ዘ ሰን አፍ ጋድ የተሰኘ አዲስ ፊልም አውጥተዋል። ያለፈው ዓርብ የካቲት ሃያ ቀን 2006 ላይ ተመርቋል። እናም ያዩት ሰዎች አወድሰውታል። ስለዚህ እባካችሁ ተጋበዙልኝ ።… Continue reading ስለ አዲሱ የኢየሱስ ፊልም ሰምተዋል? The Son Of God.

ምን ይወራል ? News

Egyptian Christians’ ‘Radical’ Response to Islamists – Inside Israel – CBN News – Christian News 24-7 – CBN.com

Egyptian Christians' 'Radical' Response to Islamists – Inside Israel – CBN News – Christian News 24-7 – CBN.com. I hope Christianity should be a light that shines in to the darkness. That is what they did. May God grant us the grace to forgive those who inflicted pain up on us. I do struggle with… Continue reading Egyptian Christians’ ‘Radical’ Response to Islamists – Inside Israel – CBN News – Christian News 24-7 – CBN.com

ምን ይወራል ? News

Ex-Porn Star Leaves Sex Industry for New Life in God

ከዚህ በፊት እንዳስነበብኳችሁ ይህች ሴት የምትነግረን ነገር የሚዘገንን ነው። Ex-Porn Star Leaves Sex Industry for New Life in God. ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ የጻፉኩትን እዚህ ጋር ያንብቡ የሚገርመኝ እነሱ እየተመለሱ እኛ ግን እየሄድን እሰከመቼ ነው የምንዘልቀው። ከመጀመሪያ ደረጃ ትመህርት ቤት ጀምሮ፣ እስከ ዩኒቨርስቲ በየቢሮው ውስጥ ፕሮኖግራፊ ባሪያ ደረጋቸውን ወገኖችስ ማን ዞር ብሎ ይያቸው። እንዲያ… Continue reading Ex-Porn Star Leaves Sex Industry for New Life in God