መጣጥፍ Articles

«ቲዎሎጂ ቢቀርስ»፡- እንዳለን «እንዳለ» እንቀበለው?

በቅርቡ ወንድም እንዳለ በሽር ወንድም ማሙሻ ፈንታ በወንጌል ብርሐን ቤተ ክርስቲያን ላስተላላፈው እና በዩትዩብ በይነ መረብ ለተለቀቀው ጠንከር ያለ መልዕክት የሰጠውን ምላሽ አነበብኩ፡፡ ደነገጥኩም፡፡ ያስደነገጡኝ በወንድም ማሙሻ ላይ የሰነዘራቸው «ዘለፋዎች» አይደሉም፡፡ ያስደነገጠኝ «ፍቅር ነግሶ ቲዎሎጂ ቢቀርስ?» የሚለው አባባሉ ነው፡፡ የተሰማኝ ስሜት «ሰውየው የታወቀ አጭበርባሪ ቢሆንም ይወድሻል እና አግቢው!» ብሎ አንደሚመክር የጋብቻ አማካሪ ያለ ስሜት ነው፡፡ ምናልባት «ሥነ መለኮት ላይ የተመሰረተ ፍቅር ቢነግስስ?» አይነት ነገር ቢሆን ኖሮ ይህን ጽሁፍ ስጽፍ ባልተገኘሁም ነበረ፡፡ ግን ምን ያደርጋል ያ አልሆነም!
ወንድም እንዳለ ወንድም ማሙሻ በ«ጌታ ባሪያዎች» ላይ ሰነዘረው ላለው ትችት በሰጠው መልስ ላይ «ቲዎሎጂ ቢቀርስ…» በሚል በሥነ መለኮት ላይ የሰነዘራቸው ትችቶች ወንድም ማሙሻን ብቻ ሳይሆን እንደሱ የሥነ መለኮትን ጠበል የቀመሱትን ሁሉ የሚመለከት ነው ባይ ነኝ፡፡ እኔም በዚሁ ጉዳይ ላይ ትንሽ ለማለት ወደድኩ፡፡

Advertisements
Uncategorized

Hanging on to Jesus through Pain

Originally posted on danielmbugua:
Again I made a promise to write, this time it was when God gave me strength and the words. I have now been in the Bone Marrow Transplant Unit for 27 days. 8 days pre transplant, transplant (stem cell infusion as illustrated in picture above. Stem cells are orange ish in colour,…

Uncategorized

L for Leukemia, R for Relapse, W for Why?

Originally posted on danielmbugua:
“Even without doing a bone marrow examination or any further tests, your blood reports and other clinical findings clearly show that the Leukemia has relapsed.” Those were my doctor’s words as he confirmed what we had all been fearing. Straight to the point, no beating around the bush. After around seven…

Uncategorized

ፐርፕቱዋ ፡- ሞትን የገደለች አራስ

ነጻ ትርጉም በአብነት አባቡ ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ202 ልዑል ስፕቲሚየስ ሰርቨስ ሰዎች ክርስትናን እንዳይቀበሉ በይፋ አገደ፡፡ ይህ ዐዋጅ ከወጣ አፍታም ሳይቆይ በሰሜናዊ አፍሪካ በዛሬዋ ቱኒዚያ ጭካኔ የተመላበት ስደት ተነሳ፡፡ በዚህ ተመሳሳይ ወቅት በካርቴጅ ከተማ ፐርፕቱዋ የተሰኘች ወጣት ክርስትናን ተቀብላ ለጥምቀት እየተዘጋጀች ነበር፡፡ ፕርፕቱዋ፣ ምንም እንኳን ይህ ዓለም ከተቀላቀለ ጥቂት ጊዜ የሆነው ጨቅላ የምታጠባ ወገቧ ያልጠና… Continue reading ፐርፕቱዋ ፡- ሞትን የገደለች አራስ

ምን ይወራል ? News

እባካችሁ በጥሞና ተመልከቱት እና ሕይወታችሁን መርምሩ!

ይህን ቪዲዮ ያካፈልኝ ወዳጄ ካሌብ ነው፡፡ ዕድሜ ይስጥሃ! ቴክኖሎጂ ጠቃሚ መሆኑን የሚክድ ያለ አይመስለኝም፡፡ ቴክሎጂን ግን ከዛ በተለየ መልኩ ማየት ይጠቅማል፡፡ በዚህ ቪደዮ ውስጥ ቴክኖሎጂ ያለውን ሁለንተናዊ ተጽዕኖ ዝርጥጥ አድርጎ ይነግረናል፡፡ መስማማት አለመስማማት የእኛ መብት ነው፡፡ ልክ ልካችንን እንደሚነግረን ግን ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም! ፈርንጅ አፍ ተናጋሪ ወዳጆቼ ለዛሬ እናንተ እዩት! ለአማርኛ ተናጋሪ ወዳጆቼ በአማርኛ እንደምለጥፈው… Continue reading እባካችሁ በጥሞና ተመልከቱት እና ሕይወታችሁን መርምሩ!

Uncategorized

የለየለት ዕብደት፡- Muslims Defending Execution of James Wright Foley on Twitter

Islam expert David Wood at AnsweringMuslims.com has compiled some of the English language tweets from Muslims defending and celebrating the murder of American journalist James Foley. CBN.Com Check out the whole post @ : http://www.answeringmuslims.com/2014/08/muslims-on-twitter-defending-execution.html