ምን ይወራል ? News

እባካችሁ በጥሞና ተመልከቱት እና ሕይወታችሁን መርምሩ!

ይህን ቪዲዮ ያካፈልኝ ወዳጄ ካሌብ ነው፡፡ ዕድሜ ይስጥሃ! ቴክኖሎጂ ጠቃሚ መሆኑን የሚክድ ያለ አይመስለኝም፡፡ ቴክሎጂን ግን ከዛ በተለየ መልኩ ማየት ይጠቅማል፡፡ በዚህ ቪደዮ ውስጥ ቴክኖሎጂ ያለውን ሁለንተናዊ ተጽዕኖ ዝርጥጥ አድርጎ ይነግረናል፡፡ መስማማት አለመስማማት የእኛ መብት ነው፡፡ ልክ ልካችንን እንደሚነግረን ግን ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም!

ፈርንጅ አፍ ተናጋሪ ወዳጆቼ ለዛሬ እናንተ እዩት! ለአማርኛ ተናጋሪ ወዳጆቼ በአማርኛ እንደምለጥፈው የታወቀ ይሁን፡፡

Advertisements

ምን ሐሳብ አለዎት?

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s