ምን ይወራል ? News

ስለ አዲሱ የኢየሱስ ፊልም ሰምተዋል? The Son Of God.

thumb_bBYv78ga20PGhxq5GhmiKYVif4u
ባለፈው ታስታውሱ እንደነበር ዘ ፓሽን ኦፈ ዘ ክራይስት ሰርተውልን እምባ ሲያራጩን የከረሙት ፈረንጆች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጭብጥ ያለቸውን ፊልሞች መስራታቸውን ቀጥለዋል።

እነሆ ዘ ፓሽን ኦፍ ዘ ክራይስት 10 ዓመቱን ከደፈነ በላ አዲስ ዘ ሰን አፍ ጋድ የተሰኘ አዲስ ፊልም አውጥተዋል። ያለፈው ዓርብ የካቲት ሃያ ቀን 2006 ላይ ተመርቋል። እናም ያዩት ሰዎች አወድሰውታል። ስለዚህ እባካችሁ ተጋበዙልኝ ።

ውይ በሞቴ ረስቼው ይሄ ብቻ አይደለም ሌላም ፊልም እኮ ሰርተዋል። ብዙ አቧራ አላስነሳም እንጂ በኖህ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው ፊልም ከተሰራ ሰንብቷል። እንዲያውም የሰራው እኮ ራሴል ክሮው።
እኔ ራሴ አላየቸውም ራሴንም መጋበዜ ጭምር ነው።
እንየውና እና እስቲ እናወራለን፡፡

Advertisements

ምን ሐሳብ አለዎት?

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s