ምን ይወራል ? News

oh silent night, oh holy night ዓለም አቀፋዊው የገና መዝሙር በበርካታ አርቲስቶች

oh holy night,oh silent night ነፍሴን የሚያርዳት መዝሙር ነው። በእርግጥም በዚያች ምሽት የሰማይ እና የምድር ፈጣሪ አምላክ ራሱን “በጠባብ ደረት እና በአጭር ቁመት” ወስኖ ተገልጧል። እንዲህ መዝሙር ደግሞ ያንን ጉልበት አምቆ የያዘ መዝሙር አላይሁም። ያልዘመረው አርቲስት አለ ብትሉኝ አማላምንም።
ይህንን መዝሙር “Minuit, chrétiens” (Midnight, Christians) በሚል ርዕስ በግጥም መልክ የጻፈው ፐላሲዴ ካፑ (1808-1877) የተባለ ፈረንሳዊ ነበር። ይህንን ባለ ጉልበት ግጥም አዶልፍ አዳም በ1847 ዓ.ም ወደ መዝሙር ለውጦታል። አስቲ በጣም ከምወዳት ዘማሪ ልጀምር እና ቀሪዎቹን ላሰማችሁ?

እባካችሁ ሴሊን ዲዮን ደግሞ ትቀጥል።

የሰባት ዓመቷ ተዓምረኛ ልጅ ደግሞ እነሆ በሚከተለው መልኩ አቀንቅናዋለች።

ይኸው በፈረንሳይኛ የተዘመረው ኦሪጂናል መዝሙር ድግሞ ይኸው (ጸሃፊው ግን የዛሬዋን ፈረንሳይ ቢያይ ምን ይል ይሆን?)

ቢዮንሴም እንደሚከተለው ዘምራዋለች

ዓለም አቀፋዊ መዝሙር ነው አላልክም የታል ከአፍሪካስ ካላችሁኝ እነሆ የናይጄሪያ የየሩባ oh Holy night

ማርያ ኬሪ ደግሞ እነሆ

ናት ኪንግ ኮል

ኬሊ ክላርሰን

የዴቪድ አርቹሌቴ

አሊሺያ ኪስ

የዘጠኝ ዓመቱ ቢሊ ጊላን

በመጨረሻ እሰቲ ተዓምረኛው የሞርሞን ኮየር ይህንን መዝሙር ሲያቀነቅነው ያዳምጡ…

ዝርዝሩ ይቀጥላል የእኛ አገር የገና መዝሙሮች ይኖሩ ይሆን እስቲ አስሳቸዋለሁ?
አማኑ ኤል!!

Advertisements

One thought on “oh silent night, oh holy night ዓለም አቀፋዊው የገና መዝሙር በበርካታ አርቲስቶች

ምን ሐሳብ አለዎት?

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s