መጣጥፍ Articles

…እና Facebook እና…

ወዳጅነታችን ልክ እንደ face book በሆነ እና “በተዋደድን” እና “በተፋቀርን” እና በተመሰጋግንን እና በተዋደድ እና በተሞከሻሸን እና  Add በተዳራረግን እና  ባልፈለግን ጊዜ ደግሞ unfriend በተዳራረግንን እና  ፍቅራችንም በፍቃዳችን ላይ በተመሠረተ እና  የማንፈልገቸውን ሰዎች profile እንዳያዩብን ባደረግን እና  “ፈታችንን ባስመታን” እየማንፈልጋችውን ሰዎች በቀላሉ በሸወድንን እና privacy በተበቅን እና ሕይወታችን  Facebook ተኮር በሆነች።

ክርስትናችን በጥቅስ የተሽሞነሞነ እና video post በማድረግ ላይ የተመሠረተ እና ቤተ ክርስቲያንን በማማት አገልጋዮችን በማሽሟጠጥ እና ጥረት የማይጠይቅ እና ትግል የሌለበት  ጌታ ይመስገን praise God የምንልበት  እና ዝም ብለን የምንኖረው እና ቀላል በሆነ እላለሁ።

የወገን ፍቅራችን Face book ከማድመቅ ባለፈ እና በተዋደድ እና በተፋቀርን እና ያለን Share በተዳረረግን እና ተቃቅፊን በተላቀስን እና አብረን በተመገብን እና ኢትዮጲያዊነታችን እና እኛነታች ከfacebook  አልፎ Post በተደረገ እና እላለሁ።

ፖለቲካችን ልክ  በwebsite እንደ ምናየው ቀላል በሆነና ችጋረችንን ተመካክረን በፈታን እና አንተ ትብስ አንቺ ትብስ እኔ እብስ በተባባልን እና በተማማልን እና ቃል በተጋባባን እና ሀገራችን ባለማን እላለሁ።

ትምህርታችን ልክ እ profile ባማረ እና በተዋበ እና ባስታካከልነው እና  ባበጃጀነው እና ውጤታማ ባደረግነው እና ጥበብን ባፈለቅን እና ድህነትን አሳሩን በሳየነው እና ዓለም ሁሉ አጀብ ባለ እና ደስ በተሰኘን እና በብልጥግና ስማችን በተፋቀ እና መዝገበ ቃለቱን የጻፉት ሰዎች ይቅርታ በጠየቁንን እና እያልኩ በfacebookኛ እመኛለሁ።

ሩጫችን የኬኒያዎች ማላገጫ ባለሆነ እና ፌደሬሽኑን unfriend ባደረግነው  እና ሜዳሊያዎችን በወሰድን እና ሀገራችን በተጠተራች እና የባንዲራ ፍቅራችን በታየ እና ፍቅረ ነዋያችን unfriend ባደረግነው እና ደስተኛ በሆንን እና ክብራችን በተመለሰ እና እላለሁ።

Advertisements

ምን ሐሳብ አለዎት?

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s