ምን ይወራል ? News

ተዓምረኛዋ ማክ ጊ፦ “እጠብቅሃለሁ!”

(Photo=P4CM)

ጃኔት ማክ ጊ ትባላለች። 31 ዓመቷ ነው ብችኝትን በተመለከተ ያቀረበችው መነባንብ ሰሞኑን አለምን እያነጋገረ ነው። በዩ ቲዩብ ላይ 500000 ሰዎች ተመልክተውታል። መነባንቧ የሚሰማ ሳይሆን ልብን የሚኮረኩር ቃና አለው።

ያችን ልጅ አገኛኛት ይሆን? ያንን ልጅ አገኘው ይሆን ? ይሄ አሁን አብሮኝ ያለው እሱ ይሆን የሚል ጥያቄ ላለባችሁ ወዳጆቼ ማክ ጊ የልባችሁን ታወራለች። የሚመጣው ወንድ ሁሉ “ይንን” ልጅ እየመሰላት ያሳለፈችውን ህይወት የሰራችውን ስህተት ታጫውተንና ዘና አድርጋ ወደ እግዚአብሄር ፈቃድ ይዛን ትነጉዳለች። ስለ እግዚአብሄር ፍቃድ እስከዛሬ ከሰማሃቸው ስብከቶች ሁሉ የላቀ ሆኖ አግኝቼዋለሁ እና ጠሙኑበት::

Advertisements

2 thoughts on “ተዓምረኛዋ ማክ ጊ፦ “እጠብቅሃለሁ!”

  1. Abenet,
    I found it very challenging. God bless you! I think the heart that’s can’t be satisfied with God can’t be satisfied with anyone or anything. It is just a reminder of finding our satisfaction on God. God bless you!
    John

ምን ሐሳብ አለዎት?

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s