ምን ይወራል ? News

የአዲስ አበባ እግር ኳስ አድናቂዎችን ያሽሟጠጠው ጋዜጠኛ

ጂም ዋይት በታህሳስ ወር ውስጥ ጽፏት በቴሌግራፍ ድረ ገጽ ላይ ያየሃት መጣጥፍ በሽሙጥ የተሞላች መወድስ ነች። ይህ ታዋቂ ጋዜጠኛ እና በእግር ኳስ ጡመራ የታወቀ ሰው አዲስ አበባ ውስጥ በማንችስተር እና በአርሰናል ደጋፊዎች ስላለ ፍጥጫ ያለውን ምልከታ የሚስቀል አደባባዩን ትልቅ እስክሪን ማዕከል አድርጎ ይጀምራል። ያስደነቀኝ ነገር ግን በዛች መጣጥፉ ውስጥ የታጨቁት በምዕራባውያን ጨለምተኛ አመለካከት የተመላ አስተያየቱ። እናንተ ፍረዱ ፦
1. “the thousands who will head there for the action are hoping that the power keeps going long enough for them to take in the whole event. It doesn’t always.” እንዴ ጎበዝ ጨለማ ውስጥ ነው እንዴ የምንኖረው።
2.”about the time that big screens appeared that could bring the action to those too poor to afford televisions of their own.” እንዲያው በሞቴ አሁን ይሄ እውነት ነው? ሰው ሁሉ መስቀል አደባባይ የሚወጣው ቴሌቪዥን ስለሌለው ደሃ ስለ ሆነ ነው? ወይስ ይሄ ሰውዬ ከረጅም ጊዜ ጀምሮ በእነሱ ዘንድ የተለመደውን ድህነትንን እና ኢትኦጵያን የማቆራኘት ሱስ ይዞት ነው።
3.”This despite the fact that none of them has ever been within 3,000 miles of either club and in a country where the average yearly income is £126, less than a third of the price of a season ticket.” እነዲያው ይሄ እውነት ነው? ከኢትዮጵያ ሄዶ የእግርኳስ ጨዋታን የተከታተለ ሰው የለም? የገቢያችን ጉዳይስ እግር ኳስ ከማየት ጋር ምን ያገናኘዋል። ወዳጆቼእነዲያው አንድ ጋዜጠኛ በእርግጥ ስለ እግር ኳስ መፃፍ ከፈለገ የሰዎችን ድህነት ከሚገባው በላይ አጋኖ በማቅረብ ማዋዣ ማድረግ ለምን አስፈለገው። እባክዎ ቀሪውን ጽሁፍ እዚህያንብቡ።

Advertisements

ምን ሐሳብ አለዎት?

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s