ምን ይወራል ? News

“ባለ መድሐኒቱ” መጋቢ እና ታንዛኒያን ያነወጠ “ድግምቱ”

ወዳጆቼ  ክርስትና በአፍሪካ (ታንዛኒያ) ውስጥ ወዴት እያመረ እንደሆነ ግን ግር ብሎኛል። እባካችሁ እንዲያው በሞት ይህንን ባለመድሃኒት የታነዛንያ መጋቢ ታሪክ አንብቡ። አንዳንድ ጊዜ ክርስትና እና “ሥር በጣሽነት” እየተቀላቀሉ ነው። በዚህ መጋቢ እጅ ለመዳሰስ እና ከመድሃኒቱም ለመቋደስ 52 ሰዎች ሞተዋል። የሚከናውም ሰልፍ 26 ኪሎ ሜትር የሚደርስ ነው። ቀሪውን ከ BBC (እዚህ ይጫኑና!) ይከታተሉት።

Advertisements

ምን ሐሳብ አለዎት?

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s