ምን ይወራል ? News

America: Graduating from God? Part 2

በክፍል 1 ታዋቂው የፊልም ተዋናይ  ቻክ ኖሪስ  በኦባማ አመራር ስር የምትገኘው አሜሪካ ምን ያህል ከክርስትና እምነት እና አስተምህሮ  እያፈነገጠች  እንደመጣች የተለያዩ ማስረጃዎችን በመጥቀስ  ሐሳቡን አቅርቦ ነበር። በትምህርት ቤቶች ውስጥ ፀሎት እየተከለከለ መሆኑን፣ በአሜሪካ ገንዘብ ላይ “In God we Trust” የሚለውን ዓረፍተ ነገር ለማንሳት የተደረገውን ሙግት ፣ እንዲሁም ለክርስትና ሽንጣቸውን ገትረው እየተጋደሉ ስለሚገኙ የእምነት አርበኞች በሰፊው አሳይቶናል ።  በዚህኛው መጣጥፉ ደግሞ ፕሬዝዳንት ኦባማን  እንደ ግለሰብ ማዕከል አድርጎ ይተቻል?  ለእኛ ለኢትዮጵያውና ክርስቲያኖችስ ይሄ ያለው አንድምታ ምን ይሆን?

via America: Graduating from God? Part 2.

Advertisements

ምን ሐሳብ አለዎት?

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s